-
ኢያሱ 19:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ወሰኑ ወደ ራማ ተመልሶ እስከተመሸገችው ከተማ እስከ ጢሮስ+ ይዘልቃል። ከዚያም ወደ ሆሳ ይመለስና በአክዚብ ክልል የሚገኘው ባሕር፣
-
-
ኢያሱ 19:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 የአሴር ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነው።+ ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
-