-
ዘፀአት 4:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 እሱም “መሬት ላይ ጣለው” አለው። እሱም መሬት ላይ ጣለው፤ በትሩም እባብ ሆነ፤+ ሙሴም ከእባቡ ሸሸ።
-
-
ዘፀአት 4:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋም በድጋሚ “እባክህ እጅህን ወዳጣፋኸው ልብስ ውስጥ አስገባ” አለው። እሱም እጁን ወዳጣፋው ልብስ ውስጥ አስገባ። ባወጣውም ጊዜ እጁ በሥጋ ደዌ ተመቶ ልክ እንደ በረዶ ነጭ ሆኖ ነበር!+
-
-
ዘፀአት 4:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እንደዛም ሆኖ እነዚህን ሁለት ምልክቶች ባያምኑና ቃልህን ለመስማት ፈቃደኛ ባይሆኑ ከአባይ ወንዝ ውኃ ቀድተህ በደረቁ መሬት ላይ አፍስሰው፤ ከአባይ የቀዳኸው ውኃ በደረቁ መሬት ላይ ደም ይሆናል።”+
-