ዘፀአት 40:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የምሥክሩን ታቦት በውስጡ ካስቀመጥክ+ በኋላ ታቦቱን በመጋረጃው ከልለው።+ ዘኁልቁ 10:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በመሆኑም የሦስት ቀን መንገድ ለመጓዝ ከይሖዋ ተራራ+ ተነስተው ጉዞ ጀመሩ፤ የሦስት ቀኑን ጉዞ በሚጓዙበት ጊዜም የይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት+ ለእነሱ የማረፊያ ቦታ ለመፈለግ ከፊት ከፊታቸው ይሄድ ነበር።+
33 በመሆኑም የሦስት ቀን መንገድ ለመጓዝ ከይሖዋ ተራራ+ ተነስተው ጉዞ ጀመሩ፤ የሦስት ቀኑን ጉዞ በሚጓዙበት ጊዜም የይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት+ ለእነሱ የማረፊያ ቦታ ለመፈለግ ከፊት ከፊታቸው ይሄድ ነበር።+