ዕብራውያን 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በላዩ ላይ ደግሞ የስርየት መክደኛውን* የሚጋርዱ ክብራማ ኪሩቦች ነበሩ።+ ይሁንና ስለ እነዚህ ነገሮች በዝርዝር ለመናገር አሁን ጊዜው አይደለም።