-
ዘፀአት 40:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 መቅረዙንም+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ከጠረጴዛው ትይዩ፣ በስተ ደቡብ በኩል ባለው የማደሪያ ድንኳኑ ጎን አስቀመጠው።
-
-
ዘሌዋውያን 24:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ዘወትር በይሖዋ ፊት እንዲሆኑ መብራቶቹን ከንጹሕ ወርቅ በተሠራው መቅረዝ+ ላይ በቦታ በቦታቸው ያስቀምጣቸው።
-