ዘፀአት 36:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በመቀጠልም ለድንኳኑ መግቢያ ከሰማያዊ ክር፣ ከሐምራዊ ሱፍ፣ ከደማቅ ቀይ ማግ እንዲሁም በቀጭኑ ከተፈተለ ጥሩ የበፍታ ድር የተሸመነ መከለያ* ሠራ፤+