-
ዘሌዋውያን 8:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከዚያም ሙሴ ልክ ይሖዋ ባዘዘው መሠረት የአሮንን ወንዶች ልጆች አቀረባቸው፤ ረጅሞቹን ቀሚሶችም አለበሳቸው፤+ መቀነቶቹንም አሰረላቸው፤ የራስ ቆቡንም ደፋላቸው።