ዘፀአት 25:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ገጸ ኅብስቱን በጠረጴዛው ላይ ሁልጊዜ በፊቴ ታስቀምጣለህ።+ ማቴዎስ 12:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ወደ አምላክ ቤት ገብቶ ከካህናት በስተቀር+ እሱም ሆነ ከእሱ ጋር የነበሩት ሰዎች እንዲበሉ ያልተፈቀደውን በአምላክ ፊት የቀረበ ኅብስት+ አልበሉም?