-
ዘፀአት 5:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ፈርዖንም በዚያኑ ዕለት የሥራ ኃላፊዎቹንና አሠሪዎቹን እንዲህ ሲል አዘዛቸው፦
-
-
ዘፀአት 5:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ለሐሰት ወሬ ጆሯቸውን እንዳይሰጡ ሥራውን አክብዱባቸው፤ እንዲሁም ፋታ አሳጧቸው።”
-