-
ዘኁልቁ 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ሁልጊዜም እንዲህ ይሆን ነበር፦ ቀን ቀን ደመናው ድንኳኑን ይሸፍነው ነበር፤ ሌሊት ሌሊት ደግሞ እሳት የሚመስል ነገር ይታይ ነበር።+
-
-
መዝሙር 78:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ቀን በደመና፣ ሌሊቱን ሙሉ ደግሞ
በእሳት ብርሃን መራቸው።+
-