ዘፍጥረት 49:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ሮቤል፣+ አንተ የበኩር ልጄ ነህ፤+ ኃይሌና የብርታቴ የመጀመሪያ ፍሬ ነህ፤ የላቀ ክብርና የላቀ ኃይል ነበረህ።