-
ዘሌዋውያን 10:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ሙሴም የአሮን አጎት የዑዚኤል+ ልጆች የሆኑትን ሚሳኤልንና ኤሊጻፋንን ጠርቶ “ኑ፣ ወንድሞቻችሁን ከቅዱሱ ስፍራ ፊት ለፊት አንስታችሁ ከሰፈሩ ውጭ ወዳለው ቦታ አውጧቸው” አላቸው።
-
-
ዘኁልቁ 3:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 የቀአታውያን ቤተሰቦች የአባቶች ቤት አለቃ የዑዚኤል+ ልጅ ኤሊጻፋን ነበር።
-