ሩት 4:19-21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ኤስሮንም ራምን ወለደ፤ ራምም አሚናዳብን ወለደ፤+ 20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ 21 ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤ ማቴዎስ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብ ነአሶንን ወለደ፤+ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤
19 ኤስሮንም ራምን ወለደ፤ ራምም አሚናዳብን ወለደ፤+ 20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ 21 ሰልሞንም ቦዔዝን ወለደ፤ ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤