-
ዘፀአት 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አንተም የማዝህን ሁሉ ደግመህ ትናገራለህ፤ ወንድምህ አሮንም ለፈርዖን ይነግረዋል፤ እሱም እስራኤላውያንን ከምድሩ እንዲወጡ ይለቃቸዋል።
-
-
ዘፀአት 7:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ፈርዖን ግን አይሰማችሁም፤ እኔም በግብፅ ምድር ላይ እጄን አሳርፋለሁ፤ ሠራዊቴን ይኸውም ሕዝቤ የሆኑትን እስራኤላውያንን በታላቅ ፍርድ ከግብፅ ምድር አወጣቸዋለሁ።+
-
-
ዘፀአት 12:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 አራት መቶ ሠላሳው ዓመት በተፈጸመበት በዚያው ዕለት መላው የይሖዋ ሠራዊት ከግብፅ ምድር ወጣ።
-