የሐዋርያት ሥራ 7:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በዚህ ወቅት በአምላክ ፊት እንኳ ሳይቀር እጅግ ውብ የነበረው ሙሴ ተወለደ። በአባቱም ቤት ሦስት ወር በእንክብካቤ ኖረ።*+ ዕብራውያን 11:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሙሴ ከተወለደ በኋላ ወላጆቹ መልኩ የሚያምር ሕፃን+ መሆኑን ስላዩ የንጉሡን ትእዛዝ ሳይፈሩ+ ለሦስት ወር የሸሸጉት+ በእምነት ነበር።