-
ዘፀአት 4:2, 3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ይሖዋም “በእጅህ የያዝከው ምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው። እሱም መልሶ “በትር ነው” አለ። 3 እሱም “መሬት ላይ ጣለው” አለው። እሱም መሬት ላይ ጣለው፤ በትሩም እባብ ሆነ፤+ ሙሴም ከእባቡ ሸሸ።