-
ዘፀአት 7:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በአባይ ውስጥ ያሉት ዓሣዎች ይሞታሉ፤ አባይም ይከረፋል፤ ግብፃውያንም ከአባይ ወንዝ ውኃ መጠጣት አይችሉም።”’”
-
-
ዘፀአት 7:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ግብፃውያን ሁሉ ከአባይ ወንዝ ውኃ መጠጣት ስላልቻሉ የሚጠጣ ውኃ ለማግኘት የአባይን ዳርቻ ተከትለው ጉድጓዶችን ይቆፍሩ ነበር።
-