-
ዘፀአት 9:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ምክንያቱም በመላው ምድር ላይ እንደ እኔ ያለ ማንም እንደሌለ እንድታውቅ+ ልብህን፣ አገልጋዮችህንና ሕዝብህን ለመምታት መቅሰፍቴን በሙሉ አሁን አወርዳለሁ።
-
-
ኢሳይያስ 46:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።+
-
-
ኤርምያስ 10:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+
አንተ ታላቅ ነህ፤ ስምህም ታላቅና ኃያል ነው።
-
-
ሮም 9:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ቅዱስ መጽሐፉ ስለ ፈርዖን ሲናገር “በሕይወት ያቆየሁህ ኃይሌን በአንተ ለማሳየትና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ለማድረግ ነው” ይላል።+
-