ዘፀአት 31:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በሲና ተራራ ላይ ከእሱ ጋር ተነጋግሮ እንደጨረሰ የምሥክሩን ሁለት ጽላቶች+ ይኸውም በአምላክ ጣት+ የተጻፈባቸውን የድንጋይ ጽላቶች ለሙሴ ሰጠው። ሉቃስ 11:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሆኖም አጋንንትን የማስወጣው በአምላክ ጣት+ ከሆነ የአምላክ መንግሥት ሳታስቡት ደርሶባችኋል ማለት ነው።+