ዘፍጥረት 46:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የአሴር+ ወንዶች ልጆች ይምናህ፣ ይሽዋ፣ ይሽዊ እና በሪአ ሲሆኑ እህታቸውም ሴራህ ትባላለች። የበሪአ ወንዶች ልጆች ሄቤር እና ማልኪኤል ነበሩ።+