መዝሙር 78:47 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 47 የወይን ተክላቸውን በበረዶ፣የሾላ ዛፎቻቸውንም በበረዶ ድንጋይ አጠፋ።+ መዝሙር 105:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በዝናባቸው ፋንታ በረዶ አወረደባቸው፤በምድራቸውም ላይ መብረቅ* ላከ።+