-
ዘፀአት 8:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በዚህ ጊዜ ፈርዖን እንዲህ አለ፦ “በምድረ በዳ ለአምላካችሁ ለይሖዋ መሥዋዕት እንድታቀርቡ እለቃችኋለሁ። ብቻ ብዙ ርቃችሁ መሄድ የለባችሁም። ስለ እኔም ለምኑልኝ።”+
-
-
ዘፀአት 9:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 አምላክ ያመጣው ነጎድጓድና በረዶ እንዲቆም ይሖዋን ለምኑልኝ። እኔም እናንተን ለመልቀቅ ፈቃደኛ እሆናለሁ፤ ከአሁን በኋላ እዚህ አትቆዩም።”
-