ዘፀአት 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይኸው በዛሬው ዕለት በአቢብ* ወር ከዚህ ለቃችሁ እየወጣችሁ ነው።+ ዘፀአት 23:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የቂጣን በዓል ታከብራለህ።+ በአቢብ* ወር+ በተወሰነው ጊዜ፣ ባዘዝኩህ መሠረት ለሰባት ቀናት ቂጣ ትበላለህ፤ ምክንያቱም ከግብፅ የወጣኸው በዚህ ጊዜ ነው። ማንም ባዶ እጁን ፊቴ አይቅረብ።+ ዘኁልቁ 28:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “‘በመጀመሪያው ወር ከወሩም በ14ኛው ቀን የይሖዋ ፋሲካ ይከበራል።+ ዘዳግም 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “አምላክህ ይሖዋ ከግብፅ በሌሊት ያወጣህ በአቢብ* ወር ስለሆነ የአቢብን ወር አስብ፤+ እንዲሁም ለአምላክህ ለይሖዋ ፋሲካን* አክብር።+
15 የቂጣን በዓል ታከብራለህ።+ በአቢብ* ወር+ በተወሰነው ጊዜ፣ ባዘዝኩህ መሠረት ለሰባት ቀናት ቂጣ ትበላለህ፤ ምክንያቱም ከግብፅ የወጣኸው በዚህ ጊዜ ነው። ማንም ባዶ እጁን ፊቴ አይቅረብ።+