-
ዘፀአት 12:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም ከ14ኛው ቀን ምሽት አንስቶ እስከ ወሩ 21ኛ ቀን ምሽት ድረስ ቂጣ ትበላላችሁ።+
-
-
ዘዳግም 16:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከዚህ ይልቅ አምላክህ ይሖዋ ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን በሚመርጠው ስፍራ መቅረብ ይኖርበታል። የፋሲካውን መባ ምሽት ላይ ፀሐይ እንደጠለቀች፣+ ከግብፅ በወጣህበት በዚያው ጊዜ ሠዋው።
-