1 ቆሮንቶስ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፤ ምክንያቱም የፋሲካችን በግ+ የሆነው ክርስቶስ ስለተሠዋ+ ከእርሾ ነፃ ናችሁ። ዕብራውያን 11:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 አጥፊው የበኩር ልጆቻቸውን እንዳይገድል* ሙሴ ፋሲካን* ያከበረውና መቃኖቹ ላይ ደም የረጨው በእምነት ነው።+