-
ዘፀአት 3:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እኔም ለዚህ ሕዝብ በግብፃውያን ፊት ሞገስ እሰጠዋለሁ፤ በምትወጡበትም ጊዜ በምንም ዓይነት ባዶ እጃችሁን አትሄዱም።+
-
-
ዘፀአት 11:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እንግዲህ አሁን ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ ሁሉ ከየጎረቤቶቻቸው የብርና የወርቅ ዕቃዎችን እንዲጠይቁ ለሕዝቡ ንገር።”+
-
-
መዝሙር 105:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ሕዝቡ ብርና ወርቅ ይዞ እንዲወጣ አደረገ፤+
ከነገዶቹም መካከል የተሰናከለ አልነበረም።
-