ዘፀአት 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዘፀአት 34:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “እኔ ዛሬ የማዝህን ነገር ልብ በል።+ እኔም አሞራውያንን፣ ከነአናውያንን፣ ሂታውያንን፣ ፈሪዛውያንን፣ ሂዋውያንንና ኢያቡሳውያንን ከፊትህ አስወጣቸዋለሁ።+