መዝሙር 105:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እነሱን ለመሸፈን ደመናን ዘረጋ፤+ በሌሊትም ብርሃን እንዲሰጥ እሳትን ላከ።+ 1 ቆሮንቶስ 10:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንግዲህ ወንድሞች፣ አባቶቻችን ሁሉ ከደመና በታች+ እንደነበሩና ሁሉም በባሕር መካከል እንዳለፉ+ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤