ዘኁልቁ 33:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በመጀመሪያው ወር ከወሩም በ15ኛው ቀን+ ከራምሴስ ተነሱ።+ ልክ በፋሲካ በዓል+ ማግስት እስራኤላውያን ግብፃውያን ሁሉ እያዩአቸው በልበ ሙሉነት* ወጡ።