የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 48:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ከአደጋ ሁሉ ያዳነኝ መልአክ+ እነዚህን ልጆች ይባርክ።+

      የእኔም ሆነ የአባቶቼ የአብርሃምና የይስሐቅ ስም በእነሱ ይጠራ።

      በምድርም ላይ ቁጥራቸው እየበዛ ይሂድ።”+

  • ዘፀአት 32:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 በል አሁን ሄደህ ሕዝቡን ወደነገርኩህ ስፍራ እየመራህ ውሰዳቸው። እነሆ መልአኬ ከፊት ከፊትህ ይሄዳል፤+ ሕዝቡን በምመረምርበትም ቀን ስለሠሩት ኃጢአት ቅጣት አመጣባቸዋለሁ።”

  • ዘኁልቁ 20:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በመጨረሻም ወደ ይሖዋ ጮኽን፤+ እሱም ጩኸታችንን ሰምቶ መልአክ በመላክ+ ከግብፅ አወጣን፤ ይኸው አሁን ድንበርህ ላይ ባለችው በቃዴስ ከተማ እንገኛለን።

  • ይሁዳ 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ይሁንና የመላእክት አለቃ+ ሚካኤል+ የሙሴን ሥጋ+ በተመለከተ ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ የስድብ ቃል በመናገር ሊፈርድበት አልደፈረም፤+ ከዚህ ይልቅ “ይሖዋ* ይገሥጽህ” አለው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ