-
ዘፀአት 14:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አንተም እስራኤላውያን በባሕሩ መሃል በደረቅ መሬት እንዲሻገሩ በትርህን አንሳና እጅህን በባሕሩ ላይ ሰንዝር፤ ባሕሩንም ክፈለው።