መዝሙር 77:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 መንገድህ በባሕር ውስጥ ነበር፤+ጎዳናህም በብዙ ውኃዎች ውስጥ ነበር፤ይሁንና የእግርህ ዱካ ሊገኝ አልቻለም።