-
መዝሙር 78:24, 25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የሚበሉት መና አዘነበላቸው፤
የሰማይንም እህል ሰጣቸው።+
-
-
ዮሐንስ 6:58አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
58 ከሰማይ የወረደው ምግብ ይህ ነው። ይህም አባቶቻችሁ በበሉበት ጊዜ እንደነበረው አይደለም፤ እነሱ ቢበሉም እንኳ ሞተዋል። ይህን ምግብ የሚበላ ሁሉ ግን ለዘላለም ይኖራል።”+
-
-
1 ቆሮንቶስ 10:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ደግሞም ሁሉም አንድ ዓይነት መንፈሳዊ ምግብ ተመገቡ፤+
-