-
ዘፀአት 20:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “የሰንበትን ቀን ቅዱስ አድርገህ መጠበቅ እንዳለብህ አትርሳ።+
-
-
ዘፀአት 31:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስድስት ቀን ሥራ መሥራት ይቻላል፤ ሰባተኛው ቀን ግን ሙሉ በሙሉ የሚታረፍበት ሰንበት ነው።+ ለይሖዋ የተቀደሰ ነው። በሰንበት ቀን ሥራ የሚሠራ ማንም ሰው ይገደል።
-