ዘዳግም 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያ ወቅት እኔ የይሖዋን ቃል ለእናንተ ለመንገር በይሖዋና በእናንተ መካከል ቆሜ ነበር፤+ ምክንያቱም እናንተ ከእሳቱ የተነሳ ፈርታችሁ ወደ ተራራው አልወጣችሁም።+ እሱም እንዲህ አለ፦ መዝሙር 97:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ደመናና ድቅድቅ ጨለማ በዙሪያው አለ፤+ጽድቅና ፍትሕ የዙፋኑ መሠረት ናቸው።+
5 በዚያ ወቅት እኔ የይሖዋን ቃል ለእናንተ ለመንገር በይሖዋና በእናንተ መካከል ቆሜ ነበር፤+ ምክንያቱም እናንተ ከእሳቱ የተነሳ ፈርታችሁ ወደ ተራራው አልወጣችሁም።+ እሱም እንዲህ አለ፦