ዘሌዋውያን 25:39, 40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 “‘በአቅራቢያህ የሚኖር ወንድምህ ቢደኸይና ራሱን ለአንተ ለመሸጥ ቢገደድ+ እንደ ባሪያ እንዲሠራ አታስገድደው።+ 40 እንደ ቅጥር ሠራተኛና እንደ ሰፋሪ ሊታይ ይገባዋል።+ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ያገልግልህ።
39 “‘በአቅራቢያህ የሚኖር ወንድምህ ቢደኸይና ራሱን ለአንተ ለመሸጥ ቢገደድ+ እንደ ባሪያ እንዲሠራ አታስገድደው።+ 40 እንደ ቅጥር ሠራተኛና እንደ ሰፋሪ ሊታይ ይገባዋል።+ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ያገልግልህ።