-
ዘፀአት 22:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “እሳት ተነስቶ ወደ ቁጥቋጦ ቢዛመትና ነዶዎችን ወይም ያልታጨደን እህል አሊያም አዝመራን ቢያወድም እሳቱን ያስነሳው ሰው ለተቃጠለው ነገር ካሳ መክፈል አለበት።
-
-
ዘፀአት 22:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “ሆኖም ማንኛውም ሰው ከባልንጀራው እንስሳ ቢዋስና እንስሳው ባለቤቱ በሌለበት ከባድ ጉዳት ቢደርስበት ወይም ቢሞት የተዋሰው ሰው ካሳ መክፈል አለበት።
-
-
ዘዳግም 22:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “አዲስ ቤት በምትሠራበት ጊዜ አንድ ሰው ከጣሪያህ ላይ ወድቆ በቤትህ ላይ የደም ዕዳ እንዳታመጣ በጣሪያህ ዙሪያ መከታ ሥራ።+
-