ዘዳግም 27:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “‘የባዕድ አገሩን ሰው፣ አባት የሌለውን* ልጅ ወይም የመበለቲቱን ፍርድ የሚያዛባ+ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።) ያዕቆብ 1:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ