-
ዘሌዋውያን 19:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘እኔ አምላካችሁ ይሖዋ ቅዱስ ስለሆንኩ እናንተም ቅዱስ ልትሆኑ ይገባል።+
-
-
ዘኁልቁ 15:40አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
40 ይህን መመሪያ የሰጠኋችሁ ትእዛዛቴን በሙሉ እንድታስታውሱና እንድትፈጽሙ ነው፤ ለአምላካችሁም የተቀደሳችሁ ትሆናላችሁ።+
-
-
1 ጴጥሮስ 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከዚህ ይልቅ የጠራችሁ ቅዱስ አምላክ፣ ቅዱስ እንደሆነ ሁሉ እናንተም በምግባራችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ፤+
-