-
ዘዳግም 22:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “የወንድምህ አህያ ወይም በሬ መንገድ ላይ ወድቆ ብታይ እንዳላየ ሆነህ አትለፍ። ከዚህ ይልቅ እንስሳው ተነስቶ እንዲቆም በማድረግ ሰውየውን ልትረዳው ይገባል።+
-
-
ሉቃስ 6:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 “ለእናንተ ለምትሰሙ ግን እላችኋለሁ፦ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁ መልካም አድርጉ፤+
-
-
ሮም 12:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በክፉ አትሸነፍ፤ ከዚህ ይልቅ ምንጊዜም ክፉውን በመልካም አሸንፍ።+
-