መዝሙር 105:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 አምላክ ሕዝቡ እየተባዛ እንዲሄድ አደረገ፤+ከጠላቶቻቸው ይበልጥ ኃያላን አደረጋቸው፤+25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ፣በአገልጋዮቹም ላይ ያሴሩ ዘንድ የጠላቶቻቸው ልብ እንዲለወጥ ፈቀደ።+
24 አምላክ ሕዝቡ እየተባዛ እንዲሄድ አደረገ፤+ከጠላቶቻቸው ይበልጥ ኃያላን አደረጋቸው፤+25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ፣በአገልጋዮቹም ላይ ያሴሩ ዘንድ የጠላቶቻቸው ልብ እንዲለወጥ ፈቀደ።+