ዘፀአት 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም ኢያሱ ልክ ሙሴ እንዳለው አደረገ፤+ ከአማሌቃውያንም ጋር ተዋጋ። ሙሴ፣ አሮንና ሁርም+ ወደ ኮረብታው አናት ወጡ።