-
ዘፀአት 16:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አሮን ለመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ በተናገረ ጊዜ ሕዝቡ ወደ ምድረ በዳው ዞሮ ቆመ፤ በዚህ ጊዜ የይሖዋ ክብር በደመናው ውስጥ ተገለጠ።+
-
-
ዘኁልቁ 16:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 የእስራኤልም ማኅበረሰብ ሙሴንና አሮንን በመቃወም በተሰበሰበ ጊዜ ወደ መገናኛ ድንኳኑ ዞር ብሎ ሲመለከት፣ የመገናኛ ድንኳኑን ደመና ሸፍኖት አየ፤ የይሖዋም ክብር ተገለጠ።+
-