-
ዘፀአት 30:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው።
-
-
1 ዜና መዋዕል 15:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከዚያም ሌዋውያኑ ሙሴ በይሖዋ ቃል መሠረት እንዳዘዘው የእውነተኛውን አምላክ ታቦት በመሎጊያዎቹ አድርገው በትከሻቸው ላይ ተሸከሙ።+
-