ዘኁልቁ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያም ሰማያዊ ጨርቅ ወስደው የመብራቱን መቅረዝ+ ከመብራቶቹ፣+ ከመቆንጠጫዎቹና ከመኮስተሪያዎቹ+ እንዲሁም ዘወትር ዘይት እንዲኖር ለማድረግ ከሚያገለግሉት ዘይት የሚቀመጥባቸው ዕቃዎች ሁሉ ጋር ይሸፍኑታል።
9 ከዚያም ሰማያዊ ጨርቅ ወስደው የመብራቱን መቅረዝ+ ከመብራቶቹ፣+ ከመቆንጠጫዎቹና ከመኮስተሪያዎቹ+ እንዲሁም ዘወትር ዘይት እንዲኖር ለማድረግ ከሚያገለግሉት ዘይት የሚቀመጥባቸው ዕቃዎች ሁሉ ጋር ይሸፍኑታል።