ዘፀአት 7:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔ ደግሞ የፈርዖን ልብ እንዲደነድን እፈቅዳለሁ፤+ በግብፅ ምድርም ምልክቶቼንና ተአምራቴን አበዛለሁ።+ ዘፀአት 12:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ግብፃውያኑም “በዚህ ዓይነት እኮ ሁላችንም ማለቃችን ነው!”+ በማለት ሕዝቡ በአስቸኳይ ምድሪቱን ለቆ እንዲሄድላቸው ያጣድፉት ጀመር።+ ዘዳግም 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋም በግብፅ፣ በፈርዖንና በቤተሰቡ ሁሉ ላይ+ ታላላቅና አጥፊ የሆኑ ድንቅ ምልክቶችንና ተአምራትን+ ዓይናችን እያየ ፈጸመ።