ዘሌዋውያን 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “አሮንን፣ ከእሱም ጋር ወንዶች ልጆቹን+ እንዲሁም ልብሶቹን፣+ የቅብዓት ዘይቱን፣+ ለኃጢአት መባ የሚሆነውን በሬ፣ ሁለቱን አውራ በጎችና ቂጣ ያለበትን ቅርጫት+ ውሰድ፤ ዕብራውያን 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከሰዎች መካከል የተመረጠ እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ለኃጢአት መባና መሥዋዕት ያቀርብ ዘንድ+ እነሱን በመወከል የአምላክን አገልግሎት ለማከናወን ይሾማል።+
2 “አሮንን፣ ከእሱም ጋር ወንዶች ልጆቹን+ እንዲሁም ልብሶቹን፣+ የቅብዓት ዘይቱን፣+ ለኃጢአት መባ የሚሆነውን በሬ፣ ሁለቱን አውራ በጎችና ቂጣ ያለበትን ቅርጫት+ ውሰድ፤