ዘፀአት 29:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዚያም ልብሶቹን+ ወስደህ ረጅሙን ቀሚስ፣ እጅጌ የሌለውን የኤፉዱን ቀሚስ፣ ኤፉዱንና የደረት ኪሱን አሮንን አልብሰው፤ በሽመና የተሠራውን የኤፉዱን መቀነትም ወገቡ ላይ ጠበቅ አድርገህ ታስርለታለህ።+ ዘሌዋውያን 8:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም ለአሮን ረጅሙን ቀሚስ+ አጠለቀለት፤ መቀነቱንም+ አሰረለት፤ እጅጌ የሌለውን ቀሚስም+ አለበሰው፤ ኤፉዱንም+ አደረገለት፤ ኤፉዱንም ተሸምኖ በተሠራው የኤፉዱ መቀነት+ ጠበቅ አድርጎ አሰረው።
5 ከዚያም ልብሶቹን+ ወስደህ ረጅሙን ቀሚስ፣ እጅጌ የሌለውን የኤፉዱን ቀሚስ፣ ኤፉዱንና የደረት ኪሱን አሮንን አልብሰው፤ በሽመና የተሠራውን የኤፉዱን መቀነትም ወገቡ ላይ ጠበቅ አድርገህ ታስርለታለህ።+
7 ከዚያም ለአሮን ረጅሙን ቀሚስ+ አጠለቀለት፤ መቀነቱንም+ አሰረለት፤ እጅጌ የሌለውን ቀሚስም+ አለበሰው፤ ኤፉዱንም+ አደረገለት፤ ኤፉዱንም ተሸምኖ በተሠራው የኤፉዱ መቀነት+ ጠበቅ አድርጎ አሰረው።