-
ዘፀአት 39:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ከዚያም ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ ከጥሩ በፍታ ረጅም ቀሚስ በሽመና ባለሙያ አሠሩላቸው፤+
-
-
ዘፀአት 39:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 እንዲሁም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት መቀነቱን በቀጭኑ ከተፈተለ ጥሩ በፍታ፣ ከሰማያዊ ክር፣ ከሐምራዊ ሱፍና ከደማቅ ቀይ ማግ ሸምነው ሠሩት።
-