የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 6:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ሆኖም ሙሴ “እንግዲህ እስራኤላውያን ሊሰሙኝ ፈቃደኛ አልሆኑም፤+ ታዲያ የመናገር ችግር ያለብኝን* እኔን፣ ፈርዖን እንዴት ብሎ ሊሰማኝ ይችላል?”+ በማለት ለይሖዋ መለሰ።

  • ዘኁልቁ 12:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ሙሴ በምድር ላይ ከነበሩ ሰዎች ሁሉ ይልቅ በጣም የዋህ ነበር።*+

  • ኤርምያስ 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እኔ ግን “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ወዮልኝ!

      እኔ ገና ልጅ* ስለሆንኩ+ ምን ብዬ እንደምናገር አላውቅም”+ አልኩ።

  • የሐዋርያት ሥራ 7:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ሙሴም የግብፃውያንን ጥበብ ሁሉ ተማረ። በንግግሩና በተግባሩም ብርቱ ሆነ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ